የባለ አክሲዩኖች አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

ቀን፡ ግንቦት 28/2014 ዓ.ም የባለ አክሲዩኖች አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ ጤና ይስጥልን የተከበራችሁ የአብርሆተ ሰብእ የት/ት ሥልጠናና ንግድ አ.ማ ባለ አክሲዮኖች!! አክሲዩኑ በጀመራቸውና ቀጣይ ሥራዎቹ ላይ ውሳኔ ለማሳለፍ የባለ አክሲዩኖች አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ የአክሲዩኑ አባላት ሰኔ 5/ 2014 ዓ.ም ፣እሑድ ልክ ከጧቱ 2፡30 ሰዓት በባሕር ዳር ከተማ፣ኖክ መስመር፣በሳፋሪ ሞል መሰብሰቢያ አዳራሽበሰዓቱ …

የባለ አክሲዩኖች አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ Read More »