የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈረመ

የአብርሆተ ሰብእ የትምህርት፣ሥልጠናና ንግድ አክሲዮን ማኅበር በዛሬው እለት መስከረም 20/2015 ዓ.ም ከአማራ ባንክ ጋር ለኘሮጀክቶቹ ማስፈፀሚያና ለሠራተኞች የብድር አገልግሎት ለመሥጠት የሚያስችል የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ።