አብርሆተ ሰብእ የትምህርት ሥልጠናና ንግድ አ/ማ

Announcements

የአክሲዩን ዕጣ ሽያጭ ጊዜ መራዘም

ሚያዝያ 1 ቀን 2014 ዓ.ም   የተወደዳችሁ የአብርሆተ ሰብእ የትምህርት፣ሥልጠናና ንግድ አ.ማ. ቤተሰቦች አክሲዩኑ ከተመሠረተና ሕጋዊ ዕውቅና ካገኘበት ጊዜ ጀምሮ የዕጣ ሽያጭ እያደረገ እንዲሁም በተጓዳኝ በተመረጡ ዘርፎች ወደ ሥራ የገባ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ሆኖም የአብርሆት ቤተሰብ ለመሆን የዕጣ ሽያጭ ጊዜው እንዲራዘም በተደጋጋሚ ከአዳዲስ አባላትን ጥያቄ የቀረበ በመሆኑ የአክሲዩኑ የዳይሬክተሮች ቦርድና ሥራ አመራር አዳዲስ አባላትን ቤተሰብ ማድረግ …

የአክሲዩን ዕጣ ሽያጭ ጊዜ መራዘም Read More »

የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ

የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ ጤና ይስጥልን የተከበራችሁ የአብርሆተ ሰብእ የት/ት ሥልጠናና ንግድ አ.ማ ባለ አክሲዮኖች!! አክሲዩኑ በቀጣይ ሥራዎቹ ላይ ውሳኔ ለማሳለፍ የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ የአክሲዩኑ አባላት ሐምሌ 11/ 2013 ዓ.ም ፣እሑድ ልክ ከጧቱ 2፡30 ሰዓት በባሕር ዳር ከተማ፣ከቅዱስ ጊዩርጊስ ቤተክርስቲያን ወደ ፖሊ መስመር፣ ከአልማ ቢሮ ፊት ለፊት በሚገኘው በሰመር ላንድ ሆቴል አዳራሽ …

የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ Read More »