አብርሆተ ሰብእ የትምህርት ሥልጠናና ንግድ አ/ማ

የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

ቀን፡- 11/03/2015 ዓ/ም

የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

አብርሆተ ሰብእ የትምህርት ሥልጠናና ንግድ አክሲዮን ማኅበር የመደበኛና አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በሚፈልጉ በተያዙ  አጀንዳዎች ላይ ውሳኔ ለማሳለፍ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ የአክሲዮን ማኅበሩ አባላት ኅዳር 24/2015 ዓ/ም ቅዳሜ  ከጥዋቱ 3፡00 ሰዓት በባሕር ዳር ከተማ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አለፍ ብሎ፤አልማ መሰብሰቢያ አዳራሽ አባላት ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲገኙ ጥሪ እናስተላልፋለን፡፡

የመደበኛ ጉባኤ አጀንዳዎች፡

  1. የሥራ ክንውን ረፖርት እና የሥራ ዕቅድ
  2. የኦዲት ሪፖርት

የአስቸኳይ ጉባኤ አጀንዳዎች፡

  1. የአክሲዮን ማኅበሩን ካፒታል ማሳደግ
  2. የአዲስ አባላትን ቅበላ ማጽደቅ

የዳይሬክተሮች ቦርድ

ስልክ፡-0974 75 00 00

        09 74 75 33 33   

ኢሜይል፡- abrhotesebe|@gmail.com     

ድረ ገጽ፡- www.abrhot.com

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *