📩 ለአብርሆተ ሰብእ የትምህርት ሥልጠናና ንግድ አክሲዮን ማኅበር ባለአክሲዮኖች 📩
✍️ጉዳዩ : የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ
👁ቀን: ኅዳር 23/2016 ዓ/ም
👁እለት: እሁድ
👁ሰዓት፡ ከጧቱ 3፡00 ጀምሮ
👁ቦታ፡ ባሕር ዳር ከተማ በሙሉዓለም የባሕል ማዕከል
- የመደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ አጀንዳዎች
1.1. የ2015 በጀት ዓመት ሥራ አፈፃፀም ሪፖርት
1.2. የ2015 በጀት ዓመት ኦዲት ሪፖርት
1.3. የ2016 በጀት ዓመት እቅድ - የአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ አጀንዳዎች፡
2.1. የአባላት ጉዳይ
2.2. ደንብ ማሻሻል
2.3. የቦርድ አባላትን ማሟላት
ማሳሰቢያ፡- በስብሰባው መገኘት የማይችሉ ከሆነ የዳይሬክተሮች ቦርድ ባዘጋጀው የመወከያ ቅፅ አልያም በፍትሕ ጽ/ቤት ወክለው ከስብሰባው እለት 3 ቀን ቀድመው በአካል ወይም በኢሜል abrhotesebe@gmail.com ለአክሲዮን ማኅበሩ እንዲያሳውቁ፡፡
መወከያ ቅፁን በድርጅቱ ቢሮ/ቴሌግራም/ድረ ገፅ ላይ ያገኙታል።
ኑ! ትውልድ እንሥራ!
የዳይሬክተሮች ቦርድ
የመወከያ ቅጽ፡ https://abrhot.com/wp-content/uploads/2023/11/Abrhot-Shareholders-Delegation-1.pdf