የአብርሆተ ሰብእ ዜና
አብርሆተ ሰብእ የት/ት ሥልጠናና ንግድ አክሲዮን ማኅበር ሐምሌ 11 /2013 ዓ.ም ባደረገው ጠቅላላ ጉባዔ ላይ የአክሲዮኑን አባላት ውይይት ከተደረገ በኋላ ውሳኔ አሳልፈዋል፡፡
- የአክሲዮኑን የምስረታ ሂደት የሥራ ክንውን
- የዳይሬክተሮች ቦርድና ሥራ አመራር አባላት ማሻሻያ
- የአክሲዮኑ ካፒታልና የእያንዳንዱ አባል የዕጣ መጠን
- በአክሲዩኑ በኩል የሚሸጥ ተጨማሪ ዕጣ ማፅደቅ
- ለ2014 ዓ.ም የበጀት ዓመት ሥራዎችንና በጀት ማፅደቅ
- የውጭ ኦዲተርን በተመለከተ
ጠቅላላ ጉባላ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትና የማኅበሩ ሥራ አመራር ኮሚቴ ሰይሟል፡፡ በዚህም
ሀ. የዳይሬክሮች ቦርድ
- ዶ/ር የሻምበል አጉማስ አምበሌ ………. ፕሬዝዳንት
- አቶ ሰሎሞን እምሻው አወቀ…. ምክትል ፕሬዝዳንት
- አቶ ምግባሩ ዓለሙ አባተ………ፀሐፊ
- አቶ እንዳለው ይዘንጋው ሽታ……አባል
- አቶ አማኑ መኮንን አስረስ ………………አባል
- አቶ ዮናታን መንበር አንቲገኝ……አባል
- አቶ ደሳለኝ ጥጋቡ ኃይሌ….አባል
ለ. የማኅበሩ ሥራ አመራር ኮሚቴ
- አቶ ታደሰ ዳገት ተስፋዬ …….ዋና ሥራ አስኪያጅ
- አቶ መንግስቱ ታደሰ አየለ
- ኢ/ር ታጠቅ የኔሁን ለምለም
- አቶ ዳንኤል መኮንን ንጉሥ
ሰይሟል፡፡